12:00 እስከ 17:00
ቦታ: ሲኒማ ሲቲ እየሩሳሌም (ይፅሃክ ራቢን 10)
ዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ በቅድሚያ መመዝገብ ያስፈልጋል የእስራኤል መታወቂያ, ፓስፓርት ወይም መንጃ ፍቃድ ያስፈልጋል
የምርመራ ጥያቄዎች፣ የምደባ ጥያቄዎች፣ ከስራ መደብ ጋር መጣጣም እና ለሴቶች እና ለወንዶች የሙያ ምርጫ መጠይቅ (ባለ ዝቅተኛ የጤና ሁኔታ/ፕሮፋይል ላላቸው)
የልዩ ኃይሎች መመልመያ ቀናት፣ ለሥራ መደቦች ብቁ መሆንዎን ማረጋገጥ እና ከፍተኛ የጤና ሁኔታ (የውጊያ ፕሮፋይል) ላላቸው ወንዶች የምርመራ ጥያቄዎች።
የውትድርና መግቢያ ቀንን (ማስቀደም) ወይም ማራዘም (ማቆየት)
የውትድርና ግዴታን ማረጋገጥ፣ የእስራኤል መግቢያ ዕድሜ እና የውትድርና አገልግሎት ቆይታ ጊዜ ምርመራ
የህክምና ክፍል፡የጎደሉ የህክምና ሰነዶችን መመርመር - ለምርመራ ወደ ሐኪም የሚተላለፉ ሰነዶችን ማቅረብ ይቻላል።
እስካሁን ያልተላኩ የተጠየቁ የህክምና ሰነዶች። የውትድርና ብቃት ደረጃን (ፕሮፋይል) ለመቃወም በሐኪም እንዲመረመሩ የሚፈለጉ የህክምና ሰነዶች።
በ""ኦሊም"" አቱዳ (አዲስ ገቢዎች የከፍተኛ ትምህርት ስልጠና) ወይም በአካዳሚክ አቱዳ ሂደት ዙሪያ ማረጋገጥ
ለ""ኦሊም አቱዳ"" (አዲስ ገቢዎች የከፍተኛ ትምህርት ስልጠና) ሂደት - ተማሪው በትምህርት ተቋሙ ውስጥ መመዝገቡን የሚያረጋግጥ ይፋዊ ሰነድ።
የብቸኝነት ሁኔታን (ቦዴድ ) ማረጋገጥ እና የድጋፍ አገልግሎት (ታሽ) ሂደቶችን መጀመር
የመሻኪት ታሽ (የአገልግሎት ሁኔታዎች አስተባባሪ) ጣልቃ ገብነትን የሚጠይቅ የገንዘብ ሁኔታን የሚያሳዩ ሰነዶች።
ወላጅ ፍቃደኛ ነው ይድለም ውትድርና እንዲሂድ (ቢን ያሂድ) በጠበቃ ፊት በወላጆች የተፈረመ ""የአንድ ልጅነት ደረጃ"" መተዋቸውን የሚያረጋግጡ ሰነዶች (መደበኛ ቅጽ በ ""ሚትጋይሲም"" ድር ገፅ ላይ ይገኛል)።
በአካዳሚክ ባለሙያዎች በተማሩበት ውትድርና መጀመር።
መሐቬ አሎን የሰራዊቱን የዕብራይስጥ ቋንቋ ኮርስ እና አዲስ ገቢዎችን (ኦሊም) ከሰራዊቱ ጋር የማዋሃድ ፕሮግራሞችን የሚያካሂድ የጦር ካምፕ ነው።
ቃለ-መጠይቅ
የደፓር ፈተና እና የዕብራይስጥ ቋንቋ ፈተናን በድጋሚ ለመውሰድ ጥያቄ ማቅረብ፡፡
የአእምሮ ጤና ሁኔታን መመርመር፡፡ በአእምሮ ጤና መኮንን (ቃባን) እንዲመረመሩ የሚፈለጉ ሰነዶችን ማቅረብ ይቻላል።
የአእምሮ ጤና ሰነዶች (የአእምሮ ሐኪም አስተያየት፣ የማህበራዊ ሰራተኛ፣ እንደ አስፈላጊነቱም በትምህርት ቤቱ አስተማሪ የተሰጠ ግምገማ)
ከመሻኪት ታሽ (የአገልግሎት ሁኔታዎች አስተባባሪ) ጋር በመገናኘት በመኖሪያ ቤት ጉዳዮች፣ በብቸኛ ወታደርነት እውቅና ማግኘት፣ በአገልግሎት ጊዜ ስላሎት መብቶች እና ስለመሳሰሉት ድጋፍ ያግኙ።
ለሴቶች ቅርብ የሆኑ የሥራ መደቦች ምርጫ (ሚዩኒም) እና ምደባ (ሺቡጺም) መጠየቅ ይቻላል።
Guidance and support program for international Lone Soldiers
Support throughout the Aliyah process for American and Canadian citizens, along with general post-Aliyah information for all Olim.
Comprehensive support for Olim Lone Soldiers (from their arrival in Israel until five years after their release from the army)
Information on Aliyah to Israel, housing options, and future programs at The Jewish Agency
Absorption and support for Lone Soldiers
Personalized one-on-one guidance for every Lone Soldier: assessing individual needs, providing tailored solutions, and maximizing rights regarding the military, community, and housing
Support program for Olim Lone Soldiers
Housing solutions eligibility and moving services for Lone Soldiers
Guidance for Lone Soldiers
Support program for Lone Soldiers: housing, scholarships for post-army soldiers, the “Shaveh be-Shaveh” mentorship program, equipment, and more
Housing assistance for Lone Soldiers
Combat training and IDF preparation
Housing assistance
A supportive home for Lone Soldiers
Housing for Combat Lone Soldiers
Vacations at resort facilities, gift cards, and more
Support and guidance for religious female Lone Soldiers
Combat training for female pre-draftees
IDF Preparation for French-speaking pre-draftees
Admissions preparation to academic institutions for French-speaking Olim
Scholarships for Technion pre-academic programs
Financial assistance rights for Lone Soldiers
Higher education, academic preparatory, and integration programs, tuition funding for new Olim